info@tanamicrofinance.com
+251923 456 7890
×

ለጣና ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም ባካሄደዉ ጉባኤ በ2017 ዓ.ም የተገኘዉ ትርፍ የማሟያ እየተከፈለ ወደ ካፒታል እንዲዞር በወሰነዉ መሠረት እስካሁን መጣችሁ ማሟያ የከፈላችሁና ተጨማሪ አክሲዮን የገዛችሁትን እያመሰገን መጣችሁ ማሟያ ያልከፈላችሁ አባላት ቀድማችሁ በማሟላትና ተጨማሪ አክሲዮን በመግዛት የተሻለ ተጠቃሚ እንድትሆኑና ለተቋሙ ካፒታል እድገትም አስተዋጽኦ እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
አዳዲስ አባላትም ወደ ተቋሙ መቀላቀል የተፈቀደ በመሆኑ ዝቅተኛው 4 እጣ እያንዳንዱ 5000 ብር ሲሆን የማህበረሰባችንን የብድር ፍላጎት ለማዳረስና የተሻለ የትርፍ ድርሻ ተጠቃሚ ለመሆን ወደ ተቋማችን በመምጣት አክሲዮን እንዲገዙ ተጋብዘዋል!!
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ

Categories and Recent News